የእንግሊዘኛ ቋንቋ ይቸግሮታል ?

ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ስልጠናዎቻችንን በመጠቀም ቀጥታ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ትምህርቶችን ያግኙ።

እንግሊዝኛ መናገር ይማሩ

እንግሊዝኛን አቀላጥፎ ለመናገር ፣ ማንበብን እና ማዳመጥን ጠንቅቆ ማወቅ ይኖርቦታል። እራስዎን የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ያሉበት አካባቢ ውስጥ ያኑሩ። በየቀኑ ይለማመዱ. የእራስዎን የጥናት እቅድ ያውጡ ፡፡ መደበኛ የጥናት ዘዴዎችን በማዘጋጀት በሳምንት ውስጥ ምን ያህል ጊዜ ለጥናት እንደሚያጠፉ ይወስኑ እና እርሱን ይከተሉ።